በጎል ሙከራዎች ያልታጀበው የድሬዳዋ ከተማ እና መቻል ጨዋታ 0ለ0 ተቋጭቷል። ዓድዋን በሚዘክሩ ሁነቶች የጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ…
ሪፖርት
ሪፖርት | አዞዎቹ በአዲሱ ፈራሚያቸው ጎል ዐፄዎቹ ረተዋል
ጎል ያስቆጠረላቸውን አጥቂ በቀይ በማጣታቸው ለ75 ደቂቃዎች በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት አርባምንጭ ከተማዎች ፋሲል ከነማን 1ለ0…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ አሸንፈዋል
የፀጋዬ ብርሃኑ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድን በሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ 1ለ0…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በወሳኝ ድል አጀማመሩን አሳምሯል
አሜ መሐመድ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች አዳማ ከተማ 2ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመርታት ሁለተኛውን ዙር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
የኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ የግንባር ጎል ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ 1ለ0 አሸናፊ እንዲሆን…
ሪፖርት | የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል
ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓ.ዩን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ በነጥብ መጋራት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳይመን ፒተር የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል።…
ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በሙከራዎች ረገድ ፍፁም ደካማ የነበረው የሐይቆቹ እና ነብሮቹ የዙሩ ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል። በፌደራል ዳኛ…
ሪፖርት | ዩጋንዳ በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች ኢትዮጵያን አሸንፋለች
በሞሮኮ በሚደረገው የ2026 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ሉሲዎቹ በዩጋንዳ የ2ለ0 ሽንፈት አስተናግደዋል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል
ኢትዮጵያ መድኖች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በመጀመሪያው ዙር ከተከታያቸው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት…

