የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…
ፕሪምየር ሊግ
መቐለ 70 እንደርታ ከጋናዊው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ለዘጠኝ ደቂቃዎች ብቻ ቡድኑን ያገለገለው ቁመተ ሎጋ አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር የነበረው እህል ውሀ አብቅቷል። በክረምቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
“በዚህ ዓይነት ሁኔታ በሊጉ መቆየት የሚታሰብ አይደለም።” አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት “ግብ ካልተቆጠረብን እንደምናገባ እርግጠኛ ነኝ።” አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና የ1ለ0 ውጤትን በተመሳሳይ በተከታታይ ሦስተኛ ጨዋታቸው ስሑል ሽረን በመርታት አስመዝግበዋል። በባህር ዳር ከተማ በተጠናቀቀው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ
“የእውነት አምላክ ይፍረድ ብቻ ነው የምለው።” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ “በመጨረሻ ደቂቃዎች የምናስተናግዳቸው ጎሎች በጣም ያስቆጫሉ።” አሰልጣኝ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
በንትርኮች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። የጦና ንቦች ከፋሲል ከነማ ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…
መረጃዎች | 36ኛ የጨዋታ ቀን
የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎችን የተመለከቱ ዝርዝር ጥንቅሮችን በተከታዩ ዘገባችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ወላይታ ድቻ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
”ባለቀ ሰዓት ጎል ማስተናገድ ያሳምማል” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ”እኛ ለእያንዳንዱ ጨዋታ ተገቢውን ትኩረት እና ክብር ሰጥተን…
ሪፖርት | ወንድወሰን በለጠ በጭማሪ ደቂቃ ጎል ባህር ዳርን ከሽንፈት ታድጓል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ምዓብ አናብስት እና የጣና ሞገዶቹ 1ለ1 ተለያይተዋል። ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን ድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 0 – 1 ፋሲል ከነማ
“ፋሲልን የሚመስል ቡድን ለማየት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ለዋንጫ የምንጫወት ከሆነ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ…

