በ7ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። መቻል ከ አዳማ ከተማ አራት…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
በምሽቱ መርሃግብር አማኑኤል ኤርቦ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ድል ከተቀዳጁ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹን ከአዞዎቹ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ አማኑኤል አረቦ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ሦስት ነጥብ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ደግዓረግ ይግዛው –…
ሪፖርት | የሰባተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር የተስናገደበት ነገር ግን በግብ ሙከራዎች መድመቅ የተሳነው የጣናው ሞገድ እና የጦና ንቦቹ የሳምንቱ የመክፈቻ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የሀዋሳ ከተማው አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ አስተያየት ለመስጠት ፍቃደኛ ባይሆንም…
ሪፖርት | የእዮብ ገብረማርያም የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኤሌክትሪክን ባለድል አድርጋለች
በሊጉ ረዘም ያለ የግንኙነት ታሪክ ያላቸውን ክለቦች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ጎል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
ድሬዳዋን ከአዳማ ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው…
ሪፖርት| አዝናኝ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በመጨረሻ…

