በትናንትናው ዕለት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጉዳይ ስብሰባ የተቀመጠው የወልዋሎ ቦርድ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል። ሐምሌ…
ፕሪምየር ሊግ
መረጃዎች | 24ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ የሆኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ! ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-0 መቐለ 70 እንደርታ
የምሽቱ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጋለች።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ሳቢ በነበረው የምሽት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ጎሎች ምዓም አናብስትን 2ለ0 አሸንፈው ወደ ድል ተመልሰዋል። ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መቻሎች በአብዱልከሪም ወርቁ ብቸኛ ጎል ድል ካደረጉበት መርሐግብር በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የድኅረ…
ሪፖርት | የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
የአብዱልከሪም ወርቁ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ግብ መቻልን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝታለች። መቻል ወልዋሎን ካሸነፈው ቋሚ ውብሸት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ከተስካከለበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ተስተካክለዋል
ወላይታ ድቻ በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን በማስመዝገብ ከሊጉ መሪ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
የጣና ሞገዶቹ ሲዳማ ቡናን 2ለ0 ረተው ወሳኝ ድል ካሳኩ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

