ገዛኸኝ ደሳለኝ በውሰት ወደ ሻሸመኔ ሲያመራ አማካዩም በስምምነት ከክለቡ ተለያይቷል። ባሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት…
ፕሪምየር ሊግ

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል
በግሩም ወቅታዊ ብቃት ላይ የሚገኙት ቡናማዎቹ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የውድድር ዘመኑን በአሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተመልሷል
በጨዋታ ሳምንቱ የሚሳረጊያ መርሃግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ዳግም የሰንጠረዡን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድንቅ ብቃት ጋር ሲዳማ ቡናን ረቷል
ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ጎሎች ኢትዮጵያ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ሲዳማ ቡናን 3ለ0 በመርታት የዓመቱ ስምንተኛ ድላቸውን…

መረጃዎች| 65ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና በሀያ…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል
ሻሸመኔዎች ከመመራት ተነስተው ወላይታ ድቻን 2ለ1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻ እና ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2ለ0 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ…