የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2016 የኮከብ ተጫዋቾች እጩዎችን በየዘርፉ ይፋ አድርጓል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ28ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይሄንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ባሕሩ ነጋሽ –…
Continue Reading
ሚሊዮን ሰለሞን እና ሳይመን ፒተር ቅጣት ተጥሎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ ተፈጽመዋል ባላቸው የዲስፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። ከሳምንት…
ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…
ሪፖርት | ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሮች መክበዳቸውን ቀጥለዋል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…
ሪፖርት | የመቻሎች ድል የሊጉን የዋንጫ ፉክክር ከሳምንት ሳምንት አጓጊ አድርጎታል
ምሽት ላይ የተካሄደው እና የዋንጫ ፉክክሩን የሚወስነው ጨዋታ መቻልን ባለ ድል አድርጎ መቻል የመሪውን ኮቴ እግር…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ መድንን የተከታታይ የሰባት ጨዋታ የድል ጉዞን ገተውታል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አምስተኛ ድሉን በማሳካት ደረጃውን ሲያሻሽል ኢትዮጵያ መድኖች ከሰባት ተከታታይ የድል…
መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
አራት ጎል የተስተናገደበት የምሽቱ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከተከታታይ ሁለት ጨዋታ ሽንፈት መልስ ወደ ድል ሲመልስ ድሬደዋ…

