በጎል ሙከራዎች ያልታጀበው የድሬዳዋ ከተማ እና መቻል ጨዋታ 0ለ0 ተቋጭቷል። ዓድዋን በሚዘክሩ ሁነቶች የጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ…
ፕሪምየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህር ዳር ከተማ
ፈረሰኞቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያገናኘውን የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ከስምንት ሽንፈት አልባ መርሐግብሮች በኋላ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቻል
በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ለዋንጫ ከታጩ ክለቦች ውስጥ የሆኑት እና በመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ሳምንታት ከድል ጋር የተኳረፉ…

ሪፖርት | አዞዎቹ በአዲሱ ፈራሚያቸው ጎል ዐፄዎቹ ረተዋል
ጎል ያስቆጠረላቸውን አጥቂ በቀይ በማጣታቸው ለ75 ደቂቃዎች በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት አርባምንጭ ከተማዎች ፋሲል ከነማን 1ለ0…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ አሸንፈዋል
የፀጋዬ ብርሃኑ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድን በሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ 1ለ0…

ወልዋሎ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
በትናንትናው ዕለት ከሲዳማ ቡና ጋር ነጥብ በመጋራት የሁለተኛ ዙር ጉዟቸው የጀመሩት ቢጫዎቹ አማካዩን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በሁለተኛው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
በ3ኛ ቀን የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር የሚገናኙት ዐፄዎቹ እና አዞዎቹ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከተከታታይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ
በመሪነቱ ለመደላደል ወደ ሜዳ የሚገባው መድን እና ወላይታ ድቻ የሚያደርጉት ጨዋታ ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብሮች አንዱ ነው።…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በወሳኝ ድል አጀማመሩን አሳምሯል
አሜ መሐመድ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች አዳማ ከተማ 2ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመርታት ሁለተኛውን ዙር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
የኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ የግንባር ጎል ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ 1ለ0 አሸናፊ እንዲሆን…