በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች ዘግይቶ ከነገ በስትያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር…
ፕሪምየር ሊግ
“ከአቡበከር እና ሽመልስ ውጪ ግብፅን ያሸነፈውን ቡድን መግጠማችን ለእኛ ትልቅ ነገር ነው” ሚቾ
አመሻሽ ላይ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያከናወነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን…
አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለፌዴሬሽኑ የክስ ደብዳቤ አስገብተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፉት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዲሲፕሊን ኮሚቴ የክስ ደብዳቤ…
የመሐመድኑር ናስር ማረፊያ ታውቋል
በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…
መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…
የጣና ሞገዶቹ አይቮሪያዊ የግብ ዘብ አግኝተዋል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ወጣቱን አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር…
የጣና ሞገዶቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ቡርኪናፏሳዊው አማካይ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ለመጀመር የህክምና ምርመራ ለማድረግ…
ሲዳማ ቡና ከግብ ዘቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በተጠናቀቀው ዓመት ሲዳማ ቡናን በመቀላቀል ግልጋሎት የሰጠው ግብጠባቂ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። የ2015 ቅድመ ዝግጅታቸውን…
የኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል
ቡናማዎቹ የአሰልጣኝ ቡድናቸውን አደራጅተው መጨረሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ጋር በመለያየት አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን የሾመው…

