ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሰበታ ከተማ

በ20ኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ከቀትር በኋላ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። በደረጃ ሰንጣረዡ የላይኛው እና…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

የሳምንቱ ተጠባቂው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸነፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ –…

ሪፖርት | የፈረሰኞቹ ያለመሸነፍ ጉዞ እንደቀጠለ ነው

በተጠባቂው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጋቶች ፓኖም ብቸኛ ጎል ባድል ሆኗል። ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰዒድ ሦስት ጎሎች…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የ20ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዙርያ ተከታዩ ዳሰሳ ተሰናድቷል። በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ያሉት ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና

የ20ኛውን ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በተለያየ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች ሲገናኙ…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ19ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…

Continue Reading

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሁለተኛው ትኩረታችን የሚሆነው የጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ይሆናሉ። 👉 ደምቆ የዋለው ክሌመንት ቦዬ ጋናዊው…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ዓበይት ክለቦች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 ዕድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ የምሽቱ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | አርባምንጭ ወደ 7ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል

አርባምንጭ ከተማ በሀቢብ ከማል ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ…