በፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች ላይ ቅጣት ተጥሏል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የዲሲፕሊን ጥሰት በፈፀሙ ተጫዋቾች እና ሌሎች አካላት ላይ…

አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ሲተላለፍበት ቡድን መሪውም ታግደዋል

አዲስ አበባ ከተማ በፈፀመው የዲሲፕሊን ጥሰት የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት የክለቡ ቡድን መሪውም የስድስት ወራት የዕግድ ውሳኔ…

ዋልያዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ከዚምባቡዌ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

የዓለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ዛሬ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ከዚምባቡዌ ጋር ነጥብ ተጋርቶ…

የ2014 ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥቅምት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች

የዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሦስት ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በ36ቱ ጨዋታዎች ላይ በመመስረትም እንደተለመደው…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከጋና ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በገለልተኛ ሜዳ ላይ ጋናን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውጤቱ ከሚያስፈልገው ተጋጣሚው የተሻለ ፍላጎት ያሳየበት ጨዋታ በ1-1…

“ሁልጊዜ ጎል እየቆጠርን መውጣት የለብንም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ…

ለፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…