አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ችሏል። ከትናንት በስትያ ቡድኑን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ላሳደጉ…
ፕሪምየር ሊግ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾች ውል አራዘመ
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመራው ኤሌክትሪክ የነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። በ2017 የውድድር ዓመት በ47 ነጥብ 9ኛ ደረጃን…
ስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
ስሑል ሽረዎች በቅርብ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ይሾማሉ። ለዓመታት ከእግር ኳሳዊ እንቅስቃሴ ውጭ ሆነው ከቆዩ በኋላ ባለፈው…
ድሬዳዋ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል
ብርቱካናማዎቹ የአማካይ ተጫዋቻቸውን ለተጨማሪ ዓመት በቡድናቸው ለማቆየት ተስማምተዋል። በሁለት ቀናት ውስጥ ሬድዋን ሸረፍን እና ጃዕፋር ሙደሲርን…
ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስባቸውን ቀላቅለዋል
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት ብርቱካናማዎቹ አማካይ አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በ48 ነጥብ…
ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ወጣቱን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በታሪክ ለመጀመርያ…
ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተስማምቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሲዳማ ቡና የቀድሞ ረዳት አሰልጣኙን ዳግም በኃላፊነት ለመሾም መስማማቱን…
ወልዋሎ በይፋ አሰልጣኝ ቀጥሯል
አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የወልዋሎ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝ የሆኑት አሰልጣኝ…
የጦና ንቦቹ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ለማምጣት በሂደት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ኢትዮጵያን ወክለው…
ወጣቱ የመስመር ተከላካይ ውሉን አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ድንቅ የውድድር ዓመት ያሳለፈውን የወጣቱን የመስመር ተከላካይ ውል አድሷል። ኢትዮጵያ መድኖች…

