ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ በአዲስ አበባ ስታድየም ዛሬም ድል ቀንቶታል

የየተሻ ግዛው እና ኄኖክ አየለ ሁለት ግቦች እርጋታን የተላበሰው ደቡብ ፖሊስን በጨዋታ ብልጫ የታጀበ የ2-0 ድል…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ወደ ድል ሲመለስ ኢትዮጵያ ቡና በውጤት ማጣት ጉዞው ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ጨምሮ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ተመልካች በታደመበት ጨዋታ ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የደርሶ መልስ ድሉን ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጅቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ በሳላምላክ ተገኝ ብቸኛ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ መጋቢት 8 ቀን 2011 FT መከላከያ 0-2 ደቡብ ፖሊስ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] – 17′…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ

ከነገ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የአባ ጅፋር እና አዳማ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በመካከላቸው የአንድ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ

በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…

በፕሪምየር ሊጉ ማን ይበልጥ ግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻቸ ?

ቀጣዮቹ ቁጥራዊ መረጃዎቻችን በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች የትኞቹ ተጫዋቾች በርካታ ግቦችን አመቻችተዋል እንዲሁም እነማን በይበልጥ በግቦች…

ቁጥራዊ መረጃዎች በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ዙር የተቆጠሩ ግቦች ዙሪያ – ክፍል ሁለት

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው የውድድር ዘመን አጋማሽ ሊጀመር ተቃርቧል። በመጀመሪያው ዙር ከተመዘገቡ ግቦች በመነሳት የተለያዩ ቁጥራዊ…

ኦሊምፒክ ቡድኑ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲሸልስን አሸነፈ

ከሲሸልስ ዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

የፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙር የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ ተካሄደ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የውድድር አፈፃፀም ሪፖርት እና ግምገማ የክለቦቹ አመራሮች እና የፌዴሬሽኑ ተወካዮች…