ደደቢት እና ወልዋሎ መቐለ ላይ የሚገናኙበትን የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ አስመልክቶ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው እናስቃኛችኋለን። ነገ ትግራይ…
ዜና
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ነገ ከሚደረጉ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች መካከል ሐረር ላይ ድሬዳዋ ፋሲልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በዛሬው ቅድመ ዳሰሳችን…
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ላይ ቅጣት ተላለፈባቸው
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዞ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአሰልጣኝ ክፍሌ …
ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ ለምን መጣ ?
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚወዳደረው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ ፊርማውን ያኖረው ናይጄሪያዊው አጥቂ…
ምክትል ከንቲባው የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራዎችን ነገ ይጎበኛሉ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ የእግርኳስ ሜዳዎችን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤ አስገባ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዋሳ ከተማው ጨዋታ አስቀድሞ የተከሰተውን የደጋፊዎች ግጭት አስመልክቶ ዝርዝር ሁኔታውን ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ አሳወቀ። በኢትዮጵያ…
ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመለስ ይሆን ?
ውሉ ሳይጠናቀቅ በስምምነት ከግብፁ ኢስማይሊ ጋር የተለያየው የቀድሞው የጅማ አባ ጅፋር አጥቂ ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በጥር…
ቢሾፍቶ አውቶሞቲቭ ክለቡን እንደማያፈርስ ተረጋገጠ
በአምሀ ተስፋዬ እና ዳንኤል መስፍን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የመፍረስ…
አሰልጣኝ ዘማርያም ወደ መደበኛ ስራቸው ተመለሱ
ከግብፁ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ መልስ ያለፉትን ሁለት ቀናት የአምስት ወር ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት ልምምድ ሳያሰሩ የቆዩት…
የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች በከፊል ቀጣዩ ሳምንት ላይ ይደረጋሉ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይከናወኑ ወደ ሌላ ጊዜ ከተሸጋገሩ 13 ጨዋታዎች መካከል ገሚሱ በተስተካካይ መርሐ…

