ዳሽን ቢራ ሳምሶን አየለን አሰናበተ

ዳሽን ቢራ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ የሆነው ሳምሶን አየለን ከኃላፊነት ማንሳቱን አስታውቋል፡፡ ዛሬ ጠዋት በተደረገው የቦርድ ስብሰባ…

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ጥላሁን መንገሻን አሰናበተ፡፡ ባሰለፍነው ክረምት ቡድቡን የተረከበው ጥላሁን በቅርብ ጊዜያት የተመዘገበው…

ፕሪምየር ሊግ፡ ደደቢት ከመከላከያ ላልታወቀ ጊዜ ተራዘመ

በኢትዮጵያ ፕሪምር ሊግ 18ኛ ሳምንት ሊካሄድ የነበረው ደደቢት እና መከላከያ ጨዋታ ላልታወቀ ጊዜ መዛወሩን የኢትዮጵያ እግርኳስ…

ፕሪምየር ሊግ፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከነማ ድል ቀናቸው

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ጎንደር ያቀናው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳሽን ቢራን 2ለ1 ማሸነፍ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውጪ ሆነ

በመጪው መስከረም ወር ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ለማለፍ ከካሜሮን አቻው ጋር ተደልድሎ ነበረው የኢትዮጵያ…

ፕሪሚየር ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊ ወሳኙን ጨዋታ አሸንፎ የሊጉ መሪነትን ተረከበ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በፈረሰኞቹ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጦች (መጋቢት)

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ከተጀመረ የ4 ሳምንታት እድሜን አስቆጥሯል፡፡ ከደደቢት እና ሀዋሳ ከነማ ጨዋታ ውጪም…

ተክለወልድ ፍቃዱ በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ

  የመከላከያው ድንቅ አማካይ ተክለወልድ ፍቃዱ ከቢሾፍቱ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በደረሰበት የመኪና አደጋ ከዚህ አለም…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት ድቻን አሸንፎ ደረጃውን አሻሻለ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወደ ሶዶ ያቀናው ደደቢት 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ደረጃውን…

“የምድቡ ከባድ ተፎካካሪያችን ኢትዮጵያ ነች፡፡ ” ክርስቲያን ጎርከፍ

ጋቦን ለምታዘጋጀው ለ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 10 ከኢትዮጵያ ፣ ሌሴቶ እና ሲሸልስ ጋር የተደለደለው የአልጄሪያ…