ዛሬ በይፋ ልምምዱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተጠናከረ ዘገባ በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ…
ዜና
ፌድሪክ ኑሲ ሀገሩን ለማገልገል ወደ ተርክዬ ይጓዛል
የሲዳማ ቡናው የፊት መስመር ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደረሰው በውድድር ዓመቱ መጀመሪያ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሎ በአስራ…
“ውሳኔው በእግርኳስ ሕይወቴ በጣም መጥፎ ስለሆነ…” የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል
ቅጣት የተጣለበት የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል በጉዳዩ ዙሪያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ…
የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ ዕግድ ተላልፎበታል
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና የግብ ዘብ ኢማኑኤል ካል ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ የእግድ ውሳኔ ወቶበታል። በዘንድሮ የውድድር…
ምዓም አናብስት አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ
መቐለ 70 እንደርታዎች ናይጄርያዊውን ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል በሀያ ሁለት ነጥቦች 18ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት እና…
ብዙ ተጫዋቾች ለዋልያዎቹ ያስመረጡት ክለቦች እነማን ናቸው?
መጋቢት 18 እና 22 ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት ዋልያው 23…
ለመጀመሪያ ጊዜ ዋልያዎቹን እንዲወክሉ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዘመናዊ አሰራር በመከተል ለሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጨዋታ የሚሆኑ 23 ተጫዋቾችን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ…
አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስብስባቸውን አሳወቁ
ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅደመ ማጣሪያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ጨዋታ ያለው ዋልያው ስብስቡ ይፋ ሆኗል። ታኅሣሥ…
ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾች ሊያስፈርም ነው
በአሠልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ሀገር ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ሊቀላቅል ነው። የካቻምናው…
የሴካፋ ዞን ውድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ታውቀዋል
በ2026 በሴካፋ ዞን የሚካሄዱ ስድስት ውድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ይፋ ሆነዋል የሴካፋ ጊዜያዊ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር ዣን…

