👉”ፋሲል ትልቅ ክለብ ነው ፤ ትልቅነቱን ደግሞ ሊጉ ላይ ብቻ ሳይሆን በዚህ መድረክም ማሳየት እንፈልጋለን” 👉”ኢትዮጵያ…
ዜና
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ ጋር ይቀጥላሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኮንትራት መራዘሙ ተረጋግጧል። መስከረም 18 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ…
ቡናማዎቹ ኬኒያዊ የግብ ዘብ ለማግኘት ተቃርበዋል
በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜጋ የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤውን በቀጣዩ ሳምንት ያደርጋል
የሀገራችንን ከፍተኛ የሊግ እርከን የሚመራው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በቀጣዩ ሳምንት…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል
እስካሁን በይፋ ሳይሾሙ በሥራ ላይ የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ መድንን ተረክበዋል፡፡ ወደ…
ባህር ዳር ከተማ አሠልጣኙን ይፋ አደረገ
ከትናንት በስትያ ሶከር ኢትዮጵያ የጣና ሞገዶቹ አሠልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሰዋል ያለቻቸው አሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በይፋ ቡድኑን…
ፈረሰኞቹ ለካፍ ደብዳቤ አስገብተዋል
በሳምንቱ መጨረሻ ከአል-ሂላል ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ ወደ ሱዳን መጓዝ ያለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች አስቀድመው ለካፍ ደብዳቤ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል
በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሙከራ ሰጥተውት የነበረውን አማካይ አስፈርመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ክፍሌ…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማግኘት ተቃርበዋል
በመጪው የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች የጊዜ ሰሌዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንዲያገኝ የተጀመረው ንግግር ለመሳካት…
በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ የሚካፈሉ ክለቦች ወደ ባህር ዳር መግባት ጀምረዋል
ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ የሚካፈሉ ክለቦች ወደ ውድድሩ ስፍራ መግባት…

