ሁለተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን በ22ኛው ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የተካተቱበት ነው። 👉 ኢትዮጵያ ቡና እና አቡበከር…
ዜና
የባህር ዳር ስታዲየም ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል
ለ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ኢትዮጵያ በሜዳዋ ለማድረግ የባህር ዳር ስታዲየምን በካፍ ብታስገመግምም ውድቅ ሆኖባታል፡፡ የ2023…
አላዛር ማርቆስ የትልቅ ግብ ጠባቂነት መንገድ ጅማሮ ላይ…
ከሀዋሳ ከተማ በውሰት ውል ከተገኘው እና ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ ከሚገኘው የጅማ አባ ጅፋሩ ወጣት ግብ ጠባቂ…
ኢትዮጵያ ቡና የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል
ኢትዯጵያ ቡና በሊግ ኩባንያው የተወሰነብኝ ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል። ኢትዮጵያ ቡና በመከላከያ 4-0…
በሊጉ አዲስ የዳኝነት አተገባበር ነገ ይጀምራል
በነገው ዕለት በባህር ዳር በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዳኝነት ሚና መተግበር እንደሚጀምር ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በድሬደዋ ከተማ አስተናጋጅነት ከነገ ጀምሮ የሚጀምረው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በ2015 ወደ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ21ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን በሚከተለው መልኩ አዘጋጅተናል። የተጫዋች…
Continue Reading
አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በቀርቡ ከአሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል። ከ2009 በኋላ ዘንድሮ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ
ማፑቶ ላይ የሚደረገውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ…
“እንደፈራሁት አይደለም” አዲስ ግደይ
ከረጅም ጉዳት መልስ ፈረሰኞቹን በጥሩ አቋም እያገለለ ባለበት ወቅት ሌላ ጉዳት ያስተናገደው አዲስ ግደይ ስላለበት ሁኔታ…

