ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል

ሸገር ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለው የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የቀጠሩትና ባለፉት ቀናቶች…

ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ሾመ

የአሰልጣኞች ቡድኑን በአዲስ መልክ እያዋቀረ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን በረዳት አሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። የዐቢይ…

መቻል ወደ ዝውውሩ ገብቷል

መቻሎች አንድ አማካይ ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ መግባታቸው ታውቋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለአንድ ዓመት በማስፈረም ለቀጣይ…

ወጣቱ የግራ መስመር ተከላካይ በአሳዳጊው ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም ተጠምደው የሚገኙት ቻምፒዮኖቹ የግራ መስመር ተከለካያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ እየተመሩ…

ረመዳን የሱፍ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ይቀጥላል

ሁለገቡ ተጫዋች ከቻምፕዮኖቹ ጋር ያለውን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። ሁለት የሊግ ዋንጫዎች ካነሳበት ውጤታማው የቅዱስ ጊዮርጊስ…

መድኖች ወሳኝ አጥቂያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል

ቻምፒዮኖቹ ውላቸው የተጠናቀቀባቸውን ተጫዋቾች ጋር ለማቆየት የሚያደርጉት ጥረት አጠናክረው በመቀጠል ሁለገቡን አጥቂ ለማቆየት ተስማምተዋል። ኢትዮጵያ መድን…

አዞዎቹ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል

አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ማራዘሙን ሲቀጥል አራት ተጫዋቾችንም ለተጨማሪ ዓመት ለማስቀጠል ተስማምቷል። አሰልጣኝ በረከት ደሙን በአሰልጣኝነት…

ቻምፒዮኖቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል

ባለፈው የውድድር ዓመት መድኖች የሊጉ ባለ ክብር እንዲሆኑ ጉልህ ድርሻ ያበረከተው ተከላካይ ከክለቡ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአማካዩን ውል አራዝሟል

አስቀድሞ ሁለት ነባር ተጫዋቾችን ማቆየት የቻሉት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የአማካኛቸውን ውል ለማራዘም መስማማታቸው እርግጥ ሆኗል። አስቀድመው የአሸነፊ…

አዞዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል

ቶጓዊው ግብ ጠባቂ ከአዞዎቹ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ቀደም ብለው ከዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት…