አታኽልቲ በርኸ ከ13 ዓመታት በኋላ ወልዋሎን በዋና አሰልጣኝነት ይመራል። ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የተለያዩትን…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ባህር ዳር ከተማዎች ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል። 12 ሰዓት ሲል በዋና…

ሪፖርት | ሀምራዊ ለባሾቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት ቀዳሚው መርሃግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከአርባምጭ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ አንድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የጣና ሞገዶቹን ከ ቡናማዎቹ የሚያፋልመው ተጠባቂ ጨዋታ የሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር ነው። በሰላሣ አራት ነጥቦች 4ኛ ደረጃ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በሁለት ነጥብ የሚበላለጡት አዞዎቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። ኢትዮ ኤሌክትሪክን ሁለት…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ስሑል ሽረን አሸንፏል
ሲዳማ ቡናዎች ከ አምስት ተከታታይ ጨዋታ በኋላ ስሑል ሽረን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
በሁለቱም አጋማሾች 18ኛ ደቂቃ ላይ በተቆጠሩ ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1-1 ተለያይተዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረ እና ሲዳማ ቡና የሚያገናኘው ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ የሆነው ጨዋታ የ24ኛው ሳምንት መገባደጃ መርሐ-ግብር ነው።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከተማ
በመጨረሻው ሳምንት ከገጠማቸው ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ለሁለቱም…

ሪፖርት | መቻል ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ አሸንፏል
መቻሎች መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል። በኢዮብ…