ቀይ ቀበሮዎቹ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ ሰለሞን ገመቹ፣ ዳግም…
ፕሪምየር ሊግ

የወልቂጤ ከተማ ይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሜቴ ወልቂጤ ከተማ ባስገባው የይግባኝ አቤቱታ ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ
ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…

ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
በሊጉ መልካም አጀማመርን እያደረጉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገዱ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞው አጥቂውን ዳግም አግኝቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎን…

ፈረሰኞቹ አማካይ አስፈርመዋል
ላለፉት ዓመታት በቡናማዎቹ በለት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የፈረሰኞቹ ተጫዋች ሆኗል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የወልዋሎ፣ ባህርዳር…

ቢጫ ለባሾቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፕሪምየር ሊጉ አጀማመራቸው ያላማረላቸው ወልዋሎ አዲግራቶች የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግላቸው ለማድረግ ከጫፍ ደርሰዋል። ወደ ኢትዮጵያ…