በመጀመሪያዎቹ 15 ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማ 1-1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ…
ፕሪምየር ሊግ
ምዓም አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኙ ለመሾም ተቃርበዋል። ረፋድ…
ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ጎል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የወልዋሎ ጨዋታ 2-2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ
በፕሪምየር ሊጉ ላይ ውጤት ከራቃቸው ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ሶከር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉 “የዛሬው ጨዋታ ሽንፈት እኛን አይገልፀንም” – አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ 👉 “በእንቅስቃሴ ረገድ ብዙም ባያስደስትም ግን…
ሪፖርት | የአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፈረሰኞቹን ባለ ድል አድርጓል
በ28ኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌትሪክን 1-0 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪኮች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
ስሑል ሽረ እና ፋሲል ከነማን የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ መርሐ-ግብር ነው። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ተከታታይ የአቻ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ
ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ የሽንፈትና አቻ ውጤቶች ያስመዘገቡ ቡድኖች ወደ ድል መንገድ ለመመለስ የሚያደርጉት ጨዋታ የዕለቱ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሁለቱን አንጋፋ የሸገር ክለቦች የሚያፋልመው ጨዋታ ረፋድ ላይ ይካሄዳል። በሰላሣ ሁለት ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል
ቡናማዎቹ በዲቫይን ዋቹኩዋ ብቸኛ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 መርታት ችለዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ…

