ሪፖርት | ሲዳማ ቡና አዳማን በመርታት ወደ ድል ተመለሰ

በአስራ ሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቸኛ የዛሬ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አስተናግዶ 3-2 ረቷል፡፡…

ሪፖርት | ብሩክ በየነ ሀዋሳን ታድጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛው ሳምንት ሀዋሳ በሜዳው ለረጅም ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር በተጫወተው ጅማ አባ ጅፋር…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን በማስመዝገብ መሪነታቸውን መልሰው ተረከቡ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መቐለ ላይ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 4-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ የአሰልጣኝ ለውጥ ያደረገው ድሬዳዋ ከተማ እና…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ አሁንም በሜዳው ማሸነፉን ቀጥሏል

በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሰበታ ከተማን በሜዳው የጋበዘው ባህር ዳር ከተማ 3-2 በሆነ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን የቅርብ ተቀናቃኛቸው ላይ አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር የሰንጠረዙ አናት ላይ ተፎካካሪ የሆኑት መቐለ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ የሊጉን መሪነት ሲረከብ ሀዋሳ እና ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ወር መቋረጥ በኋላ በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ዛሬ ሁለት ተጠባቂ መርሐ…

ሪፖርት | የሙጅብ ቃሲም ብቸኛ ግብ ፋሲልን ባለድል አድርጓል

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ በሜዳው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን አስተናግዶ 1-0 በሆነ…

ሪፖርት | ፍፁም ገብረማርያም ለሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ከወራጅ ቀጠና የወጣበትን ድል መቐለ ላይ አሳክቷል

በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ ጅማ ላይ መቐለ  70 እንደርታን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር በቡዙዓየሁ እንዳሻው…