መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን

የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል፤ በሁለተኛው የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉን መሪ ረተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-0 በመርታት የዓመቱን ሰባተኛ ድልን አሳክቷል። ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዘገቡ

የቢንያም ፍቅሬ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ከሆሳዕና ጋር አቻ…

ሪፖርት | ነብሮቹ 8ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል

በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ ድቻ 1-1 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑ አምስተኛ ድሉን አግኝቷል። በአስራ…

ሪፖርት | ሀምበርቾ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡናን የገጠሙት ሀምበርቾዎች በበረከት ወንድሙ ግቦች 2-0 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል።…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ሦስት ነጥብን ከሦስት ጎል ጋር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ሸምቷል

አሰልጣኛቸውን ያሰናበቱት ብርቱካናማዎቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች 3-0 በሆነ ውጤት ፈረሰኞቹን በመርታት የዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አሳክተዋል።…

ሪፖርት | በግቦች የደመቀው ጨዋታ አዳማን ባለ ድል አድርጓል

አምስት ግቦችን በተመለከትንበት በምሽቱ አስደናቂ ጨዋታ አዳማ ከተማ 3-2 በሆነ ውጤት ሀዋሳ ከተማን በመርታት ከራቀው ድል…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠብቋል

በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ባህር ዳር ከተማን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል እና ፋሲል ከነማ 0-0 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል እና ፋሲል ከነማ ሲገናኙ…