የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለሦስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በግል ምክንያታቸው ከብሔራዊ ቡድኑ የተገለሉትን ሁለት እንዲሁም በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ የወጡትን ሦስት ተጫዋቾች ለመተካት አሠልጣኝ ውበቱ…
ሴካፋ| የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ አደረገ
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ…
ጉዞው የተራዘመው ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ወደ እስራኤል ያመራል
በአሠልጣኝ እንድሪያስ ብርሃኑ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአቋም መፈተሻ ጨዋታ ከነገ በስትያ ወደ…
የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…
ሁለት ተጫዋቾች የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት ተቀላቅለዋል
ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ…
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ…