የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚዎች ታውቀዋል

የሴካፋ ዞን ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድር ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር…

ታዳጊው ወጣት ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቀለ

ከዋልያዎቹ ጋር ልምምድ ሲሰራ የሰነበተው ተስፈኛው የግብ ዘብ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተቀላቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ዋልያዎቹ ለሚጠብቋቸው ወሳኝ ጨዋታዎች ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾች በመያዝ ዛሬ የ 12ኛ ቀን ልምምዱን አድርጓል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ…

የዋልያዎቹ ተከላካይ ጉዳት ገጠመው

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ አንድ ተጫዋች በጉዳት ወጥቷል ከሱዳን እና ከሴኔጋል ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ተጋጣሚውን አወቀ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው ቡድን ታውቋል ግብፅ የ2027 ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ…

ግዙፉ የባህር ዳር ስታዲየም ምን ያስመለክተን ይሆን ?

ከአራት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ የሚደረግበት የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ምን አዲስ ነገር…

የዋልያዎቹ የዝግጅት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ቀን ውሎ እንዴት ነበር በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚሰለጥነው…

ዋልያዎቹ አዲስ የህክምና ባለሙያ አግኝተዋል

ዳግማዊ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ተቀላቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

ሲዳማ ቡና አቋሙን በግልፅ በደብዳቤ አሳውቋል

በአፍሪካ መድረክ ሀገራችንን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ለፌዴሬሽኑ በብሔራዊ ቡድን ጥሪ በቀረበላቸው ተጫዋቾች ዙርያ ያስገባው ደብዳቤ በእጃችን…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ለሚያደርጋቸው ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ…