የመጨረሻ ልምምዱን እየሠራ በሚገኘው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች አልተገኘም። በ2027 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሳኦቶሜ…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደራዊ ጉዳይ በተመለከት ምን አሉ?
👉 “ፍቃድ የተሰጠው ለአንድ ጨዋታ ብቻ ነው።” 👉 “የካፍ ገምጋሚ አካል ግብረ መልስ ተስፋ አስቆራጭ ነበር።”…
“ልምድ እና ጫና የሚቋቋሙ ተጫዋቾችን መርጠናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ
👉 “ስም ሳይሆን አቅም ያለው ተጫዋች ገብቶ ይጫወታል። 👉 “እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ተጫዋቾቹ ያላቸውን ለመስጠት ዝግጁ…
ተጫዋቹ የዋልያዎቹን ካምፕ ተቀላቅሏል
አራተኛ ቀን ባስቆጠረው የዋልያዎቹ ዝግጅት የመጨረሻው ተጫዋች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል። በሚቀጥለው ዓመት ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
አዲስ ተጫዋች ወደ ዋልያዎቹ ስብስብ ተቀላቅሏል
የሦስተኛ ቀን ልምምዱን እየሰራ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድናችን ዙሪያ አዲስ መረጃ እናድርሳቹሁ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሐሌ የሚሰለጥነው የኢትዮጵያ…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ መካከል የሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል የአፍሪካ እግር ኳስ…
አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በፊት ምን አሉ ?
“ይህ ትውልድ ብሔራዊ ቡድኑ ከ11 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የደረሰበትን ከባድ ሽንፈት ቀይሮ..” በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሁለተኛ ቀን ልምምድ ወቅታዊ መረጃ
ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት አስመልክቶ የተጠናከረ ዘገባ በ2027 አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ…
ጋቶች ፓኖም ዋልያዎቹን መቼ ይቀላቀላል ?
በሳውዲ ዓረብያው ክለብ እየተጫወተ የሚገኘው ጋቶች ፓኖም መቼ ብሔራዊ ቡድኑ እንደሚቀላቀል ታውቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ…
ከነአን ማርክነህ የዋልያዎቹን ስብስብ መቼ ይቀላቀላል ?
በኦማን ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ከነአን ማርክነህ መቼ ብሔራዊ ቡድኑ እንደሚቀላቀል ታውቋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027…

