በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን በባህር ዳር ጀምሯል። የመጀመርያው እና ሁለተኛ…
ዋልያዎቹ
“በመጀመሪያው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈትኖን ነበር” – አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ማዳጋስካር አምበል የሆነው አኒሴት አንድሪያናንቴኒያና ከቢቢሲ ስፖርት አፍሪካ ጋር ባደረገው ቆይታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ
ሁለት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ዋልያዎቹ አንድ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ማግኘታቸውን ይፋ ሆኗል።…
ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል
ከፊቱ ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል። በካሜሮን አስተናጋጅነት…
የኢትዮጵያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ የቀናት ማስተካከያ ተደረገበት
ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር የሚያደርጉትን የአፌሪካ ዋንጫ ማጣርያ በተመለከተ ካፍ የኢትዮጵያን ጥያቄ በመቀበል የቀናት ማስተካከያ ማድረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ…
አሰልጣኝ ውበቱ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጠሩ
በመጋቢት ወር ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ…
“የብሔራዊ ቡድን ምርጫ የመጀመርያዬም በመሆኑ ደስ ብሎኛል” ኤልያስ አታሮ
ከወራት በኃላ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመርያ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ካደረጉለት ኤልያስ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሁለት ቀናት በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል
ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ ይጀምራሉ፡፡ በ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አራት ጨዋታዎችን…
ፌዴሬሽኑ ለሰበታ ጥያቄ ምላሽ ሰጠ
የሰበታ ከተማ ክለብ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኮንትራት ክፍያን አስመልክቶ ቀሪ ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት ለፌዴሬሽኑ ያቀረበው ጥያቄ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፰) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሴካፋ ውድድር…
ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ሰባት ሳምንታት ስናቀርብ…