በዘንድሮ የውድድር ዓመት በባቱ ከተማ ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከሁለት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ ሊጉ ተመልሷል በአሠልጣኝ…
ዝውውር
ጦሩ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
መቻል ሁለት ተስፋ የተጣለባቸውን ተጫዋቾች አስፈርሟል በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለዋንጫው…
ነገሌ አርሲ አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
በ 38 ነጥብ 3ኛ ደረጃ የተቀመጡትና ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉበት ዓመት ውጤታማ ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኙት…
ምዓም አናብስት የፊት መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ
ኮትዴቭዋራዊው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል ቀደም ብለው ናይጄርያዊው የፊት አጥቂ አይባሚ ፕሪንስ…
ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾች ሊያስፈርም ነው
በአሠልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ሀገር ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ሊቀላቅል ነው። የካቻምናው…
አማካዩ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል
አፈወርቅ ሀይሉ ወደ ወልዋሎ ተመልሷል ከቀናት በፊት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካዩ አፈወርቅ ሀይሉ ወደ…
ሐይቆቹ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ
አድናን ረሻድን ለማስፈረም የተቃረበው ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈረመ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከወትሮ በተሻለ ሁኔታ በዋንጫ…
ሀይቆቹ አጥቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ሀዋሳ ከተማዎች የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል በቅርቡ ከሸገር ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አጥቂው ማረፊያው…
መቻል ከስድስት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቶ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል በዝውውሩ ስድስት ተጫዋቾችን ከቀነሰ በኋላ በምትኩ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች የግሉ አድርጓል…

