የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…
ዝውውር
ወልቂጤ ከተማ አዲስ ውሳኔ ወሰነ
የ2012 አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ በቀጣይ የውድድር ዓመት በተጫዋቾች ዝውውር ዙርያ የማይጠቀምበትን አዲስ ውሳኔ አሳወቀ። ለቀጣይ…
ሀዲያ ሆሳዕና አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሱሌይማን ሰሚድ አዳማን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለ አምስተኛ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአንድ ዓመት ውል…
የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል አደሱ
ቡድናቸውን በማጠናከር ረገድ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የመስመር ተከላካያቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። የ11…
ወልቂጤዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
ቀደም ብለው ወደ እንቅስቃሴ በመግባት የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የሚገኙት ሠራተኞቹ ረመዳን…
ሀዲያ ሆሳዕና አራተኛ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምቷል
በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ የነበረው ሀዲያ ሆሳዕና ኃይሌ እሸቱን አራተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድኑ…
ባህር ዳር ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አራዘመ
ከሰሞኑ የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት ባህር ዳር ከተማዎች ማምሻውን ደግሞ የፅዮን መርዕድን ውል አራዝመዋል፡፡ ከአርባምንጭ…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን ቀጥለዋል
የነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ላይ ተጠምደው የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊትም የሁለት ተጫዋቾን ውል አራዝመዋል።…
ባህር ዳር ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል። የበርካታ ነባር ተጫዋቸችን ውል…
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሷል
ዛሬ ረፋድ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ያጠናቀቁት የጣናው ሞገዶቹ 7ኛ ነባር ተጫዋቻቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። ትላንት…