ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቤንች ማጂ ቡና ቆይታ የነበረው ወጣት አማካይ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ኢንግሊዙ ክለብ አመራ

ላለፉት ዓመታት በስዊድኑ ጁርጋርደን ቆይታ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሀቅ ሙሉጌታ ወደ ኢንግሊዙ ኪው ፒ አር አምርቷል።…

ፈቱዲን ጀማል ጦሩን ለመቀላቀል ተስማማ

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ በአምበልነት ያነሳው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት…

ጋናዊው አማካይ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ አምርቷል

በአሰልጣኝ ገብረ መድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ጋናዊ አማካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ቻምፕዮንስ ሊግ ቅድመ…

አደማ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

በጦና ንቦቹ ቤት ያለፉትን ሁለት ዓመት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። በአሰልጣኝ ስዮም ከበደ…

ቻምፕዮኖቹ ተከላካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ኢትዮጵያ መድኖች ጋናዊውን ለማስፈረም ተስማምተዋል። በቅርቡ በካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ ከዛንዚባሩ ምላንዴጌ የሚጫወተው ኢትዮጵያ መድን ከቡድኑ በተለያዩ…

የጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆን?

በዐፄዎቹ ቤት የነበረውን ቆይታ ያገባደደው ጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ትናንት የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መስኮት የገቡት ንግድ ባንኮች ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል።…

የመስመር ተጫዋቹ ሽረ ምድረ ገነት ለመቀላቀል ተስማማ

በዐፄዎቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የገቡትና ባለፉት ቀናት…

ቢጫዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ጥሩ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…