ከመቐለ ሰባ እንድርታ ጋር ቆይታ የነበረው አጥቂ ማረፊያው ሀዲያ ሆሳዕና ሆኗል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ሚመሩት ሀዲያዎች…
ዝውውር
ፍፁም ጥላሁን ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ለመስማማት ተቃርቧል
ከፈረሰኞቹ ጋር እንደማይቀጥል ዕርግጥ የሆነው የመስመር አጥቂው ማረፊያው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል። ከጥቂት ቀናት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በከፍተኛ ሊጉ የደመቁ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
በጣምራ አስራ ስድስት ግቦች ያስቆጠሩ ሁለት የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቀኑ ከብዙዎች ግምት ውጭ…
የፍራኦል መንግስቱ ማረፊያ ክለብ ታውቋል
ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያሳካው ተከላካዩ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።…
ብሩክ ሙሉጌታ የጣና ሞገዶችንን ተቀላቀለ
ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ብሩክ ሙልጌታ ወደ ባህር ዳር አምርቷል በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት…
ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የሚሳተፉት ቢጫዎቹ አማካዩን ለማስፈረም ተስማሙ የአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እንዲሁም የነፃነት ገብረመድህን ፣ ሰመረ…
ዮጋንዳዊው አጥቂ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ያለፉትን አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቆይታ የነበረው ቻርልስ ሙሴጌ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ በተስተናገደው…
የመሳይ ተመስገን ቀጣይ ማረፊያ…?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ አጥቂ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየተጫወተች…
የግራ መስመር ተከላካዩ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ደስታ ዮሐንስ አዲስ ክለብ አግኝቷል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና…

