ምዓም አናብስት ሁለት ባለሞያዎችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

በመቐለ 70 እንደርታ የዳግመኛ ምስረታ ታሪክ የመጀመርያው አሰልጣኝ የሆነው ፀጋዘአብ ባሕረጥበብ እና የዘጠናዎቹ ድንቅ አጥቂ መድሃኔ…

የመስመር አጥቂው ውሉን አራዝሟል

ከአንድ ክለብ ውጭ ሌላ መለያ ለብሶ የማያቀው የመስመር አጥቂው በአሳዳጊው ክለብ የሚያቆየውን ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ ስዩም…

ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

በፈረሰኞቹ ቤት ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ…

መቐለ 70 እንደርታ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ተስማምቷል

ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ጌታቸው…

የመስመር ተከላካዩ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል

ባለብዙ ልምዱ የቀኝ መስመር ተከላካይ አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ዘግይተውም ቢሆን ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን በማድረግ ቡድናቸውን…

ሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድኑ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን አሳድጓል

ለብዙ ዓመታት ተስፈኛ እግርኳሰኞችን በማሳደግ የሚታወቀው ሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድን እና ከሰመር ካፕ ውድደር ተጫዋቾችን ወደ…

ምዓም አናብስት ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ወልዋሎን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው  ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቶ ወደ መቐለ ከተማ ጉዞ ጀምሯል።…

ታሪካዊው ተጫዋች ረዳት አሰልጣኝ ሆኗል

የቀድሞው የዋልያዎቹ ኮከብ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለታሪክ ተጫዋች ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…

አዳማ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ስዩም…

ግዙፉ የግብ ዘብ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል

ለአስራ ሁለት ወራት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ ለማምራት ተስማምቷል።…