ፋሲል ከነማዎች የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋች ለማግኘት ከስምምነት ደርሰዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ለማስቀጠል የወሰኑት…
ዝውውር
ዐፄዎቹ ወደ ዝውውሩ ገብተዋል
ፋሲል ከነማዎች የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋች ለማግኘት ከስምምነት ደርሰዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ለማስቀጠል የወሰኑት…
ሬድዋን ናስር አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
የሊጉን ቻምፒዮንነት ክብር ከሲዳማ ቡና ጋር የተቀዳጀው አማካዩ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሬድዋን…
ሐይቆቹ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች የመስመር አጥቂ ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዋል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የነባር…
ነብሮቹ የመሐል ተከላካይ አስፈርመዋል
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች…
አስራት ቱንጆ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ያለፉት ሁለት ዓመታት በብርቱካናማዎቹ ቆይታ የነበረው ሁለገብ ተጫዋች ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ያለፉትን…
ሁለት ተጫዋቾች ከአሳዳጊ ክለባቸው ለመቀጠል ተስማሙ
ሐይቆቹ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል የሁለት ታዳጊዎችን ውል በማሳደስ ወደ ዝውውር ገብቶ ቃለአብ ውብሸትን፣…
ንግድ ባንክ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አቆይቷል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማቆየት ችለዋል። ወደ ዝውውሩ ዛሬ በመግባት…

