በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት…
ዝውውር
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
በእረፍት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን የተመለከቱና ሰሞኑን የተሰሙ አጫጭር የዝውውር፣ የቅጣት፣ የቅሬታ እና የአሰልጣኞች መረጃዎችን…
ወላይታ ድቻ ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ
የግራ መስመር ተከላካዩ ይግረማቸው ተስፋዬ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አማካኝነት በክረምቱ የዝውውር መስኮት…
አክሊሉ ዋለልኝ ወደ ወልዋሎ ተጉዟል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…
ጅማ አባ ጅፋር ላኪ ሰኒን ለማስፈረም ሲቃረብ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ጅማ አባጅፋሮች ናይጄሪያዊውን አጥቂ ላኪ ሰኒን ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን አማካዩ ሄኖክ ገምቴሳ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በበርካታ ውጣ…
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
ከአንድ ሳምንት በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት የተለያየው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ የሁለተኛው ዙር የሲዳማ…
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ለሙከራ ወደ ሩማንያ ያቀናል
ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኬንያ ቆይታ አድርጎ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ኢትዮጵያዊው ተጫዋች አቤኔዘር ንጉሴ ለሙከራ ወደ ሩማንያ…
ስሑል ሽረ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያየ
ባለፈው የውድድር ዓመት ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የመስመር ተከላካዩ…
አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል
ከቀናት በፊት አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት እና በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ያደርጋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የተከላካይ…
አክሊሉ አየነው በይፋ ወልዋሎን ተቀላቅሏል
ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እያደረገ የቆየው ተከላካዩ አክሊሉ አየነው ዛሬ ፊርማውን አኑሯል። ከዚ ቀደም ለዋናው…