አዲስ አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ለማምጣት በሂደት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። ኢትዮጵያን ወክለው…
ዝውውር

ቡናማዎቹ ስብሰባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂውን ሦስተኛ ፈራሚ አድርጎታል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሳይጠበቁ የዋንጫ…

ወጣቱ የመስመር ተከላካይ ውሉን አራዝሟል
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ድንቅ የውድድር ዓመት ያሳለፈውን የወጣቱን የመስመር ተከላካይ ውል አድሷል። ኢትዮጵያ መድኖች…

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
ቡናማዎቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን ከወደ ናይጄሪያ የግላቸው አድርገዋል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ብርቱ ተፎካካሪ በመሆን ከሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ ከሃያ ዓመት በኋላ የቀድሞ አሰልጣኙን ለመሾም ተስማምቷል
ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን አዲሱ አለቃ ለማድረግ ከጫፍ መድረሱን ሶከር…

አቤል ያለው ከግብጹ ክለብ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን አንድ ዓመት ከስድስት ወራት በግብጹ ክለብ ቆይታ የነበረው አቤል ያለው በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ባሳለፍነው ዓመት…

አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል
አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ሙሉጌታ ምሕረት ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱን ተከትሎ አፋጣኝ ስብሰባ ማምሻውን የተቀመጠው የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አዲሱን አሰልጣኝ…

የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከአራት ዓመት በፊት…

ቡናማዎቹ የመጀመሪያውን ፈራሚ አግኝተዋል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዘላለም አባተ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት…