ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…
ዝውውር
ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…
መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…
ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…
ቡልቻ ሹራ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በስምምነት የተለያየው የመስመር አጥቂ ሲዳማ ቡናን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

