በድሬደዋ ከተማ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ አሁን መዳረሻው አዲስ አዳጊው ክለብ ሆኗል። ያልተጠበቁ ዝውውሮችን እየፈፀሙ ያሉት…
ዝውውር
ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በቡርትካናማዎቹ ቤት ቆይታ አድርጎ የነበረው የግብ ዘብ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል።…
የወቅቱ ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማረፊያው ታውቋል
አስቀድመን ባጋራናቹሁ መረጃ መሠረት አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል። ከሦስት ክለቦች ጋር አራት የሊጉን…
አዳማ ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ጠንካራ ዝውውሮቸን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የሊጉን ዋንጫ ያነሳውን የመስመር አጥቂ የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። ባለፉት ጥቂት…
አጥቂው በእናት ክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል
የ2014 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የነበረው አጥቂ በክለቡ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል። አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የነባር ተጫዋቾችን…
ሲዳማ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማምተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ከአራት ዓመታት በኋለ ወደ ሲዳማ ቡና ለመመለስ…
ኢዮብ ማቲያስ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል
ሁለት ዓመት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ…
አህመድ ሁሴን ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ከአዞዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማመወቶ የነበረው ቁመታሙ አጥቂ ማረፊያው ሌላ ክለብ ሆኗል። የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ከአርባምንጭ ከተማ…
የግብ ዘቡ የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
የ2016 የውድድር ዘመን የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የሆነው ፍሬው ጌታሁን ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ…
ፋሲል ከነማ ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
በቅርቡ ከቡናማዎቹ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩትና ቀደም ብለው…

