ከትናንት በስቲያ ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ መድኖች የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…
ዝውውር
የመሳይ ተመስገን ዝውውር ምን ላይ ይገኛል?
ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ለታንዛኒያው ክለብ ለመፈረም ከጫፍ ደርሳለች። በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እየተጫወተች…
‘የሃላ ኢንድ’ ፍሬ ቃለአብ ሜሮን አዲስ ክለብ አገኘ
በቅርቡ ከመድፈኞቹ ጋር የተለያየው ወጣቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወደ ስዋንሲ አምርቷል። ከጥቂት ዓመታት በፊት በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን…
ወጣቱ ግብ ጠባቂ በርበሬዎቹን ተቀላቀለ
አዲስ አዳጊዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል ቡድኑን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባሳደገው አሰልጣኝ በሽር አብደላ እየተመሩ የነባር ተጫዋቾች…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል አራዝሟል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ቆይታ የነበረው አማካይ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል ከሰዓታት በፊት የጫላ ተሺታ…
እዮብ አለማየሁ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀላቀለ
ወልዋሎን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረ ተጫዋች ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ አመራ ከሳምንታት በፊት ወደ ወልዋሎ ለማምራት ከስምምነት ደርሶ…
ሀምራዊ ለባሾቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
ያለፉት ዓመታት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታ የነበረው ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ…
ኢትዮጵያ መድን የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምቷል
ያለፈውን አንድ ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ጋናዊው ተከላካይ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። ዛሬ ወደ ዝወውሩ…
ኢትዮጵያ መድን ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ መድኖች ሁለት ተጫዋቾችን በድጋሚ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት…
አሸናፊ ሀፍቱ አዲስ ክለብ አግኝቷል
በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን ተገኝቶ ላለፉት…

