በአማካይ እና በመስመር ተከላካይ ቦታ መጫወት የሚችለው ተጫዋች በሀዋሳ ውሉን አራዝሟል፡፡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ከቀጠረ በኋላ…
ዝውውር
የሙሉዓለም መስፍን ታናሽ ወንድም አርባምንጭን ተቀላቅሏል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ እንዳልካቸው መስፍን ወደ አርባምንጭ ከተማ አምርቷል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘሙ በኃላ የበርካታ…
ወላይታ ድቻ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ግብ ጠባቂ አስፈርመው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል ፡፡ ቃልኪዳን…
ወላይታ ድቻ የአምበሉን ውል አደሰ
ወላይታ ድቻዎች የአምበላቸው ደጉ ደበበን ውል አድሰዋል፡፡ እግር ኳስን በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ከጀመረ በኋላ ረጅሙን የእግር ኳስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኟን ውል ሲያድስ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኝ ብዙዓየሁ ጀምበሩን ውል ሲያራዝም ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ከቀናት በፊት አሸናፊ በቀለን ዋና…
ጀማል ጣሰው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ጀማል ጣሰው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ስምምነት ላይ ደርሷል።…
መከላከያ ወጣቱን የመስመር አጥቂ አስፈረመ
የመስመር አጥቂው አዲሱ አቱላ ወደ መከላከያ አምርቷል። የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ውል ካራዘመ በኃላ አራት አዳዲስ እና…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የወጣቱን የግብ ዘብ ውል አድሷል
በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…