የቅዱስ ጊዮርጊሱ ረመዳን ዩሱፍ ታናሽ ወንድም የሀምበሪቾ ዱራሜ ሁለተኛው ፈራሚ ሆኗል። የሊጉ አዲሱ ተካታፊ ክለብ የሆነው…
ዝውውር
አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ዓመት ተሳትፎውን የሚያደርገው ሀምበሪቾ ዱራሜ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አድሷል። በኢትዮጵያ…
ሀዋሳ ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ዝውውር ፈፅሟል
ሀዋሳ ከተማ አንድ አጥቂ ሲያስፈርም የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም አራዝሟል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ…
ንግድ ባንክ ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከደቂቃዎች በፊት አንድ ተጫዋች ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች በይፋ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በአሀኑ ሰዓት ቋጭቷል። ከቀጣዩ የውድድር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ተጫዋቾን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ…
ዐፄዎቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በይፋ ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከዚህ ቀደም በሊጉ ከነበራቸው…
አዳማ ከተማ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው አዳማ ከተማ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በክለቡ የነበሩ ወሳኝ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ…
ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በዝውውር መስኮት ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችን…

