ቡድኑን በበርካታ ጉዳዮች እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቴክኒክ አማካሪ…
ዝውውር
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዳማ ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ከታዳጊ ቡድን ደግሞ አራት ተጫዋቾችን አሳድገዋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ…
አዳማ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአጥቂውን ውል አድሷል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ማድረግ የጀመሩት አዳማ ከተማዎች የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የአጥቂያቸውን ኮንትራትም አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ…
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊ ተከላካይ አስፈርሟል
በሰርቪያዊ አሰልጣኝ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳዊ የመሐል ተከላካይ አስፈርመዋል። በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት…
ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ሁለት ተጫዋቾችን ለመቀላቀል ተስማማ
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየከወነ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲቋጭ ሁለቱን…
ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አስረኛ ፈራሚያቸው አግኝተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን የክለቡ አለቃ አድርገው…
ወልቂጤ ከተማዎች ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
ሠራተኞቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች ስያስፈርሙ የሁለት ጫዋቾች ውል አድሰዋል። ቀደም ብለው ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት…
አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቅሏል
ቀደም ብሎ ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው አጥቂ በይፋ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን…
ቡናማዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
እስካሁን የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ከዐየር ኃይል አስፈርመዋል። ኒኮላ…
ንግድ ባንክ አማካይ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአዳማ ከተማ ከትናንት በስትያ ለ2016 የኢትዮጵያ…

