የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ላይ እያከናወነ የሚገኘው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
ዝውውር
ወልቂጤ ከተማ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዝውውር መስኮቱ እንቅስቃሴ ሳያደርግ የቆየው ወልቂጤ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የውጪ ተጫዋችም ከፈረሙት መካከል ይገኝበታል። …
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ጉዳይ በይደር ይታያል
ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል። የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ…
መከላከያ ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን…
“ሙጂብ ወደ አልጄሪያ ጉዞው ካልተሳካ ዳግም ለፋሲል ለመጫወት ተስማምቶ ነው መልቀቂያ የወሰደው” አቶ አብዮት
ወደ አልጄሪያ የሚያደርገው ጉዞ እክል ያጋጠመው ሙጂብ ቃሲም ከበርካታ የሀገር ውስጥ ክለቦች ጋር ንግግር እያደረገ ሲሆን…
በከፍተኛ ሊጉ የደመቀው አማካይ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት አዲስ አበባ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲገባ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች መሐል አንዱ የሆነው…
መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በቢሾፍቱ ከተማ ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትናንት የጀመረው መከላከያ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን…
ሀዋሳ ከተማ ካሜሩናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ካሜሩናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ እንዲሁም…
ናሚቢያዊው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል
የተጠናቀቀው የውድድር ዘመንን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ እንደሚያመራ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እየተመሩ…

