መቀመጫቸውን የትግራይ ክልል ባደረጉ ክለቦች ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ልዩ የዝውውር ጊዜ ቢዘጋጅም ውሳኔው የተጫዋቾችን ጥቅም ያላገናዘበ እንደሆነ…
ዝውውር
ሰበታ በክረምቱ ካስፈረመው ተጫዋች ጋር ሲለያይ የአዲስ ተጫዋች ውል አስፀድቋል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን ባለው ጅማሮ ወጣ ገባ የሆነ አቋም እያሳየ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከአንድ…
ሀዲያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል
የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሀዲያ ሆሳዕና የልዩ ዝውውር ደንብን ተጠቅሞ የአጥቂ አማካይ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው አማካይ…
ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባወጣው ልዩ የዝውውር ደንብ መሠረት ወልቂጤ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል። የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂዋን ዮርዳኖስ ምዑዝን አስፈርሟል፡፡ በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ከመቐለ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ደካማ የውድድር ወቅትን እያሳለፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን…
ከፍተኛ ሊግ | ሺንሺቾ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአሰልጣኙን ውል አድሷል
ሺንሺቾ የአሰልጣኙን ውል ሲያድስ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ሺንሺቾ ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዴኦ ዲላ አስራ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ የሚገኘው ጌዴኦ ዲላ አስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች እና ዘጠኝ ነባሮችን አስፈርሟል፡፡ ክለቡ…
ከፍተኛ ሊግ | ሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሀን በርካታ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን አስራ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ላይ የሚገኘው ሰሜን ሸዋ…
ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የምድብ ሀ ተሳታፊው ለገጣፎ ለገዳዲ ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ የአሰልጣኝ ዳዊት ሀብታሙን ኮንትራት ካራዘሙ በኃላ በርከት…

