አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል። በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋይ የሆነው…
ዝውውር
ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ነብሮቹ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የራምኬል ሎክንም ውል አራዝመዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ በነበረው ያሬድ ገመቹ እንደሚመራ የሚጠበቀው…
ለገጣፎ ለገዳዲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ለገጣፎ ለገዳዲ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከታችኛው የሊግ ዕርከን ክለቡን…
ሠራተኞቹ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ፣ አጥቂ እና ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው አርባምንጭ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችንም ውል አድሷል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…
ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…

