በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ዝውውር
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…
ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…
ቡልቻ ሹራ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በስምምነት የተለያየው የመስመር አጥቂ ሲዳማ ቡናን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…
መቻል አህመድ ረሺድን የግሉ አድርጓል
ከዛሬ ጀምሮ መቻል የሚለውን የቀድሞ ስሙን ማግኘቱ የተረጋገጠው የሊጉ ክለብ በሁለቱም መስመሮች መጫወት የሚችለውን ተከላካይ አስፈርሟል።…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ሰራተኞቹ ስምንተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የመስመር አጥቂያቸውንም ውል አድሰዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ሰራተኞቹ ስምንተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የመስመር አጥቂያቸውንም ውል አድሰዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ለገጣፎ ለገዳዲ የመስመር አማካይ አስፈርሟል
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ወደ ዝውውር ገበያው በይፋ የገቡት ለገጣፎ ለገዳዲዎች ዛሬም ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስብባቸው…
ሠራተኞቹ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የሾሙት ወልቂጤ ከተማዎች የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 8ኛ ደረጃን ይዘው…

