ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት ለተጨማሪ አመት በመቐለ 70 እንደርታ ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል፡፡ በ2010 ከጅማ አባጅፋር ጋር…
ዝውውር
አዳማ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን በሙከራ ተመልክቶ ሊያስፈርም ነው
የፋይናንስ ችግሮቹን ለመቅረፍ ከሰሞኑ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ለማስፈረም የተስማማቸው ተጫዋቾችን ጨምሮ በቅርቡ በሙከራ ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች ከወራት አሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሴናፍ ዋቁማ ማረፊያ ታውቋል
ሴናፍ ዋቁማ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማዋን አኑራለች፡፡ ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኘችውና ያለፉትን ሦስት ዓመታት በአዳማ ከተማ የነገሰችው…
ሰበታ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈረመ
ሙሉቀን ደሳለኝ ሰበታ ከተማን ተቀላቀለ፡፡ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች በመሐል እና በመስመር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የአጥቂዋ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል
የአጥቂ መስመር ተጫዋቿ ረድኤት አስረሳኸኝ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅላለች፡፡ ከዱራሜ አካባቢ የተገኘችውና በደደቢት የክለብ ህይወቷን የጀመረችው ረድኤት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም አራዝመዋል፡፡ የዋና አሰልጣኟን ብዙዓየሁ…
ወላይታ ድቻ አጥቂ አስፈረመ
የጦና ንቦቹ ወጣቱ አጥቂ ያሬድ ዳርዛን አስፈረሙ፡፡ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኃላ ለክለቡ ዋናው ቡድን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ
የመስመር አጥቂዋ መሳይ ተመስገን የመከላከያ ሁለተኛ ፈራሚ ሆናለች፡፡ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን የመደቡት መከላከያዎች በአሰልጣኙ…
ሽመክት ጉግሳ በፋሲል ከነማ ውሉን አራዘመ
በክረምቱ በዝውውር ጉዳይ አነጋጋሪ ከሆኑ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሽመክት ጉግሳ በመጨረሻም በፋሲል ከነማ ለመቆየት ፊርማውን…