የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ሳይሰራ ቀረ

የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከኢትዮጵያ ጋር ለማድረግ ሌሊት አዲስ አበባ የገቡት የዩጋንዳ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከነገው…

ወልዋሎ ከአስራት መገርሳ ጋር ሲለያይ አንድ ተጫዋች ወደ ዋና ቡድን አሳደገ

በዓመቱ መጀመርያ ወልዋሎን የተቀላቀለው አስራት መገርሳ በስምምነት ከቡድኑ ጋር ሲለያይ ስምዖን ማሩ ወደ ዋናው ቡድን አድጓል።…

የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም 10:00 ከመጫወቱ አስቀድሞ ዛሬ ጠዋት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 25 ተጫዋቾች ታወቁ

አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ያለፉትን አራት ቀናት ከ40 በላይ ለሆኑ ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ካደረጉ በኋላ በትናትናው ዕለት…

ደደቢት ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ

ባለፈው ወር መጨረሻ ደደቢትን በድጋሚ በመቀላቀል ላለፉት ሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ኢኳቶርያል ጊንያዊው የመስመር አማካይ…

” ኢትዮጵያ ቡናን ማገልገል ናፍቆኛል” ተመስገን ካስትሮ 

በመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወራት በፊት ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት…

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ እና ኢኮስኮ ሲያሸንፉ ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ እየተካሄዱ ይገኛሉ። በምድብ ለ 3፣ በምድብ ሐ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “ለኛ ትልቅ ድል ነው” ውበቱ አባተ…

ሪፖርት | አዳማ ከነማ በሜዳው በግብ ተንበሽብሾ ስሑል ሽረን አሸንፏል

በ18ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስስሑል ሽረን ያስተናገደው አዳማ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ወደ መቐለ ተጉዞ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! “እኔ…