በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣርያ አካል በሆነውና በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ላይ…
ዜና
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ክለቡ ያለፉትን ሶስት ወራት ደመወዝ ባለመክፈሉ ዛሬ ልምምድ አቁመዋል፡፡ ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ…
ወላይታ ድቻ ኃይሌ እሸቱን አስፈረመ
ከሳምንት በፊት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ኃይሌ እሸቱ ለወላይታ ድቻ ፈረመ፡፡ የቀድሞው የአዲስ…
የሴቶች ኦሊምፒክ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
በአሰልጣኝ ሠላም ዘራይ የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ምዕራፍ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ አራት ተጫዋቾችን ቅነሳ…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ትላንት ምሽት የመጨረሻ ልምምዱን አደረገ
የማሊ አቻውን ሊገጥም ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን ወደ ማሊ ዋና ከተማ ባማኮ የተጓዘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት በዝውውሩ የተሳተፉት ስሑል ሽረዎች የቀድሞ አስልጣኛቸው በረከት ገብረመድኅንን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ሲቀጥሩ ክፍሎም ገብረሕይወት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ በገለልተኛ ሜዳ (አዲስአበባ ስታዲየም) ላይ ሲዳማ ቡናን…
ሪፖርት | የወላይታ ድቻ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መርሃ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ…
ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ መጋቢት 16 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ 2′ ግርማ በቀለ 30′ አላዛር…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የመቐለ እና ወልዋሎ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…

