ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አዳማ በሜዳቸው ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዲቪዚዮን ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ሲካሄዱ በክልል ከተሞች በተደረጉ ጨዋታዎች…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ሽረ ላይ የሚደረገው የስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ላይ ቀጣዮቹን ነጥቦች ልናነሳ ወደናል። የመጀመሪያ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ

ከስምንተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል አዳማ ከተማ እና ደቡብ ፖሊስ የሚገናኙበት ጨዋታ የዛሬ የመጀመሪያ የቅድመ…

ጅማ አባ ጅፋር እና ናና ሰርቪስ በጋራ ሊተገበሯቸው ባሉ ስራዎች ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የደጋፊዎች ምዝገባ፣ ወርሃዊ መዋጮ፣ ክለቡ ደጋፊዎች ሊያስተላልፍ የሚፈልገውን ማንኛውም መረጃዎች በተመለከተ እንዲሁም የክለቡን የገንዘብ አቅም ለማጠናከር…

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መልቀቂያ አስገብተዋል

አዲሱን የውድድር ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የጀመሩት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ባስገቡት ደብዳቤ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው እርግጥ…

ጅማ አባ ጅፋር የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተጋጣሚውን አውቋል 

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ድልድል በዛሬው እለት በኮንፌዴሬሽኑ መቀመጫ ካይሮ ይፋ ሲደረግ ከቻምፒየንስ ሊጉ በአል…

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ድሬዳዋ ከተማ ሊለያዩ ይሆን?

በመቐለ 70 አንደርታ የነበራቸውን የአንድ ዓመት የውል ጊዜ አጠናቀው በክረምቱ ድሬዳዋ ከተማን ለማሰልጠን የተስማሙት አሰልጣኝ ዮሃንስ…

ዜና እረፍት | ወልቂጤ ከተማ አምበሉን አጣ

የወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ክለብን በአምበልነት እያገለገለ የነበረው መዝገቡ ወልዴ በድንገተኛ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ…

ደደቢት ወደ ጎንደር እንደማይጓዝ አስታወቀ

ደደቢት ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የስምተኛ ሳምንት የሊግ ጨዋታ ወደ ጎንደር አያመራም። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…

“እግርኳስን ለማቆም ያሰብኩበት ጊዜ ነበር” ሳላዲን ሰዒድ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ 2009 ሐምሌ ወር በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ…