ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ ባህር ዳር ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ባህር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-1 መቐለ 70 እንደርታ

አዳማ ከተማ በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን አስተናግዶ የመጀመሪያ የሊግ ድሉን ባሳካበት የዛሬው የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለቱ…

ሪፖርት | አዳማ የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን በመቐለ ላይ አስመዝግቧል

በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ከንዓን ማርክነህ ጎልቶ በወጣበት የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታን…

Asmara to host ‘Peace and Friendship Cup’

Ethiopia and Eritrea are set to play their first ever football match at any level in…

Continue Reading

የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ተከፍቷል

የኢትዮጵያ ክለቦች የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከቅዳሜ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 30 ቀናት ክፍት ሆኗል። ፊፋ ለአባል ሀገራቱ…

ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ውድድር በአስመራ ሊካሄድ ነው

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወጣት ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያገናኝ ውድድር በቅርቡ አስመራ ላይ ይደረጋል። “የሰላም እና ወዳጅነት ዋንጫ”…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ እሁድ ታኅሳስ 7 ቀን 2011 FT ኤሌክትሪክ 1-0 አውስኮድ 7′ ዮሀንስ ዘገየ FT ሰበታ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ

ከስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በመጨረሻ የሚደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችንን እንሆ። በ2010…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በአዳማው አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማን ከመቐለ የሚያገናኘው ሌላው የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን ነው።  ከሚታወቅበት…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | በአዲስ አበባ ስታድየም ውሎ ንግድ ባንክ እና መከላከያ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን በዛሬው ዕለት አራት የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተካሄዱ ሲሆን አዲስ አበባ…